የባለቤትዎ ስም ማን ነው?

ላጤ ከሆኑና ለሚከተሉት ጥያቄዎ ከመለሱ የወደፊት ሚስትዎን ስም አንነግርዎታለን፡፡ ያገቡ ከሆነም ያሁኗን ሚስትዎን ስም፡፡ እናም ትክክል ለመሆኑ ተስፋ አናደርግ፡፡ /አስክሪፕቶና ወረቀት ሊያስፈልግዋት ነው፡፡/

ከሠንጠረዥ 1 ውስጥ ከተወለዱበት ወር አቅጣጫ የተፃፈውን ቁጥር ይወስዱና ይጻፉት፡፡
ከሠንጠረዥ 2 ከተዘረዘረት ምግቦች የሚመርጡን ምግብ አቅጣጫ ያለውን ቁጥር ይውሰዱና ይደምሩበት፡፡
መለሱን በ10 ያባዙትና ያገኙትን ላጤ ከሆኑ 3 ይደምረበት፡፡ አግበተው ከሆነ 2 ይደምሩ፡፡ ፊት ከሆነ ደግሞ 1 ይደምሩ፡፡
ውጤቱን ከግራ ወደ ቀኝ ይገልብጡትና ከመገልበጥዎት በፊት ከነበረው ቁጥር ላይ ይቀንሱ፡፡ /ለምሳሌ ውጤቱ 521 ቢሆን ሲገለብጡት 125 ይሆናል፡፡ ከ521 ላይ 125 ሲቀነስም 396 ይቀራል ማለት ነው፡፡/
መልሳችሁን ገልብጡት አሁንም፡፡ እና በፊት ከነበረው ቁጥር ጋር ደምሩት፡፡
መጠን የሌለው ሀብታም ከሆናችሁ 52፣205፣197 ደምሩበት ካልሆነችሁ ደግሞ 423፣ 571 ደምሩ፡፡
ከሠንጠረዥ 3 ውስጥ ከስምወ /በእንግሊዝኛ ሲጻፍ/ የመጀመሪያ ፊደል አቅጣጫ ይወሰዱና ከውጤትዎ መጨረሻ ላይ ይጻፉት፡፡ /ለምሳሌ ስምዎ ሰመረ ቢሆን እና ያገኙት ውጤት 123፣ 456 ቢሆን ከስምዊ የመጀመሪያ ፊደል አቀጣጫ ያገኙ /5/ , 60 ስለሆነ ከውጤትዎ መጨረሻ ላይ ሲጽፉት 123፣ 45660 ይመጣል ማለት ነው፡፡
ከዚህ መልክ በሰማዊ ያሉት ፊደሎች አቅጣጫ ያሉትን ቁጥሮች እንደቅደም ተከተላቸው ያስቀምጡ፡፡
መልስዎን ለሁለት ያካፍሉት፡፡
መልሱን በሁለት ቁጥሮች ከፋፍለወው ያስቀምጧቸው፡፡ /ለምሳሌ መልሱን 11/12/13/14/15/ በዚህ መልክ ይከፋፍሉት፡፡ /እያንዳንዱን ክፍል የባለቤትዎን ስም በእንግሊዝኛ ፌደላት ይወክላለ ከሠንጠረዥ 4 ጋር አያስተያዩት ለማለት ነው፡፡
 

Table 1    ሠንረዥ 1

January ………….90     July ………….70

February………….80     August ………80

March …………….70    September……90

April ………………60    October ……….80

May ……………….50    November……..70

June ………………60    December……..60
 Table 3 ሠንረዥ 3

A-20  H-68   O-26  V-84

B-40  I-24    P-82  W-88

C-48  J-80   Q-90  X-58

D-62  K-54   R-46  Y-86

E-22  L-52   S-60   Z-56

F-50  M-42   T-44

G-64  N-66   U-28

 
 
ሠንረዥ 2

ሥጋ ጥብስ ከትልልቅ ሽንኩርት …………………..8

አሳ ጥብስ ……………………………..……………7

እንቁላል ጥብስ ………………………….…………6

ምንቸት አብሽ ……………………………..……….5

ቦዝና ሽሮ ……………………………..……………4

ምጥን ሽሮ ……………………………..…………..3

ክትፎ ……………………………..………………..9
 ሠንረዥ 4

10-A         29-X

11-E         30-S

12-I          31-D

13-O         32-G

14-U         33-N

20-B         34-H

21-M         40-J

22-T         41-P

23-R         42-V

24-C         43-Y

25-F         44-W

26-L         45-Q

27-K

28-Z
 

 ባይገርምዎ ይሄ ጨዋታ ከ12 ዓመት በፊት በሐምሌ ወር Readers Digest ላይ ወቶ ነበር፡፡ ለዛውን አሟጧል ባይሉኝ

የነቀፋ ሐድራ፣

እርዳይታ ከመጣሁ ሰንበትበት ብያለሁ፡፡ የቤተሰብና ዘመድ ናፎቆት አየጀማመረኝ ነው፡፡ ደብዳቤ ስጫጭር ስለአገሩ፣ አየሩ፣ ሰው፣ ከብቱ እንደው ስለኑሮ ባጠቃለይ አየቃቅሳለሁ፡፡ ለዘመዶች ያለሁበትን ሁኔታ በስዕላዊ ድርስት ለማስቀመጥ፡፡ ከደብዳቤዬ ይዘት ዋጋው ክፍል ግን ሕህወትን ማቆያው የምግብ ነገር ነው፡፡ መቼም በዚያን በሞን አይሠራ ዓይነት ምግብ አልነበረም፡፡ ሚኒስትሮኒ፣ ካቻቶራ፣ ስፓጊቲ ቦሎኛሶስ፣ አስፔስቲኒ፣ ሃንጋሪያን ጉለሽ፣ ድሪቶ ምኑቅጡ ታዲያ በዚሁ አጋጣሚ ነበር የሰኃትን ቀልድ ምግብ አብሳያችንን ለምን ለይለንድና ሾ አብሾርበር የሚባሉን ምግቦች አትሠራም ሲባል ይሰራ ነበር ነገር ገን ማቴሪያል አያቀርቡም አል ያሉትን በደብዳቤምያቀለምኩት፡፡ ነገሩ በምግብ አካባቢ ተነሳ እንጂ በየቦታው የሚደመጡ ትችት አዘል ቀልዶች በሽበሽ ናቸው፡፡ ከዛ በኋላ ሳይሆን ይቀራል የምግብ አይነትስ እነስ ብሎ የሚታየው ዋናው ምክንያትም ባይሆን ትንሹ ይሆናል፡፡

 

በቪዲዬ ትርኢትም በኩል ኅብረተሰቡ በጥሩ ሁኔታ ይጠቀም ነበር፡፡ ከዚህ በኋላ እየተበለሸ መጣ እንጂ፡፡ ከክፍል ፉክክር አለ ይባላል፡፡ ሁሉም ከፍሎች ለማህበረሰቡ ግልጋሎት መሰጠታቸውን ረስታው በትናንሽ ምክንያት የስልጣን መፈታተኛ አርገውታል፡፡ የሆነው ቢሆን ቋቱ ጠብ ላይል፡፡ ብቻ በተገልጋዩም እንዲህ ነው የማይሉት ነቀፌታ ይቀርባል፡፡ እስቲ አሁን ምናለ እዚህ ዲኩን አምጥተው ቢያሳዩን? በዚህ በብርድ ማን እዛ ሲሄድላቸው ነው? አሁንስ አበዙት የማይረባ ፊልም እያመጡ ገንዘብ ብቻ ይሰበሰባሉ፡፡ ብዙ ብዙ ትችት አለ፡፡ ለነገሩ ትችታችንን እንዳበዛን ሁሉ! ልማድ እንዳደረግ ነው ሁሉ አድናቆታችንን መግለጽ ማመስገንን ለምን እየረሳ ነው መጣን?

ሌላም ምሳሌ አለኝ ማይክ ታይሰን የዓለም ከባድ ሚዛን የቦክስ ሻምፒዬና የነበረ ጊዜ በነበር ባይቀር …እሱማ ጠግቦ ያቺን የመሰለች ሚቱን አባረራት! ትራፊክ ሁሉ ልደባደብ ይላል፡፡… እሱ ጡንቻ ራስ ነው! …ከዚያምከ …በሰተር… ዳግላስ ጋር ከተጋጠመም በኋላ /የቪዲዮ አፕሬተሮቻችን ፊልሙን የግሚያውንም ሆነ ሌላውን ስላሳዩን ምስጋና ይድረሳቸውን/… በስተቀር… አንደገናም ቢጫወቱ ድምጥማጡን ያጠፋዋል፡፡ … እሱብሎ በክስ ለማለት የቀረን ነገር ቢሮር አድማጫችን እንዳይታዘበን በመፍራት ብቻ ይመስለኛል፡፡ የታይሰንን መጥፎ ብቻ ከማውራት በስተቀር ስክብር ኮትሬት መቀበሉን፣ ትምህርቱ ከ2ኛ ደረጃ ያቋረጠውን ስለመቀጠሉ፣ እናት አባት የሌላቸው ህፃናት እንዲረዱ ቦ አድራጎ መሰጠቱን ስንናገር የተደመጥን እንኖር ይሆን?

 

ዛሬ ደግሞ በ14ኛው የዓለም ዋንጫ ሰሞን ማራዶናን በአለፈው የዓለም ዋንጫ ያላስገረመንንና ያላደነቅነውን ያህል …ምን እሱ ትንሽ ሲነካ መንከባለል ሆኗል ሥራው አበዛው እሱ ብሎ… ትንሽ እንኳን አናፍርም አፋችንን ሞልተን ስንናገር? ነው ወይንስ የምንደግፈው የብራዚል ቡድን ስለተሸነፈብን የግድ ዓይናችንን ጨፍነን መንቀፍ አለብን፡፡

 

…እባካችሁ… ለነቀፋ ስንነሳ መጀመሪያ በነገሩ ላይ ያለንን ዕውቀት እንመርምር አለያ ግልብ ያሰኝናል፡፡ አሁንም እኔንም ሳትታዘቡኝ አትቀሩም፡፡ እስቲ እኔም የነቀፋ ጽሑፌን በአድናቆት ልዝጋው፡፡ በጣም ጥሩ ነቃፊዎች ነን! ነገር ግን ጥሩ ካየን ደግሞ ብርታት በጪዎች ብንሆንስ?

 

ትንሽ ሂሳብ ጊዜ ቢያሳለፉስ

 

H
 F
 D
 J
 
E
 *
 G
 F
 
A
 D
 C
 G
 
C
 J
 E
 B
 

 

*2
 A
 B
 C
 D
 E
 F
 G
 H
 J
 
 
 
 
 
 
 
 2
 
 9
 
 

 

ከ1-9 ያሉትን ቁጥሮች                            የሚሊትን ፊደሎች ይተኩባቸው፡፡ ‹*› ይሄኛውም ምልክት የትኛውን ቁጥር እንደሚተካ ማወቅ አለብዎት፡፡ ከሠንጠረዡ እንደሚረዱ ጎን በኩል እና ወደ ታች ቢደምሩ የሚሰጥዋት 75 ነው፡፡ ትንሳፍንጭ እንስትዋ ፡፡ ለ     የሚያገለግልዋት ቁጥር 2 ነው፡፡ ለ    ደግሚ 9 ቁጥር ያገለግልታል፡፡ ለአንድ ፊደል አንድ ዓይነት ቁጥር ብቻ ይጠቀሙ ፡፡     ህን ምልክት የሚወክል ፊደል ማግኘትዋም ስራዋትን ያፋጥነዋል፡፡ መልካም ጊዜ እንመኝልዋታለን፡፡